የፈለግኸውን ይዘህ ብትቀርብ ለአንድነት ኃይሉ አይመጥንም ከደረጃም ዝቅ የሚሉም ነው የሚመስላቸው ።

አንድነትነወ የማይደግፉት የሚንቁት ነገር የለም ።

በስድብና በዛቻ ያባክኑሀልል ።

የአንድነት ኃይል የሚባለው ኃይል ዝምታም አልፈው አንተን ማሸማቀቁንም ቀጥለዋል አንድም ሳይተነፍሱ ትችቱ አይጣል ነው ።

እስኪ ወደ ሚዲያ ይዘናቸው የምንወጣው ሁሉም ባይሆን አንዳንድ ጥሩም ነገሮች አሉን ።
ከዘም ጥሩ አደረግህ ከዚህ ላይ ይጎለዋል ከዚህ ላይ ይስተካከል አይደለም
ትችታቸው ገንቢ አይደለም ።

ዝም ማለት ይቻላል ግን ለምን ድክመት ስለሆነ ለመናገር እገደዳለሁ።

ዝም ተብሎ የዘመኑን መሳሪያ እውነት ይዘን ዝም የምንል ለምን ነው።
ለምሳሌ #ዳዊት_ሰሎሞን የሚባል ቱልቱላ

ተጋይ ተስፋሁን አለምነህ በሻዕቪያ እስር ቤት እየማቀቀ ነው ሲል ከሞቀ ቤቱ አማሪካ ሁኖ ያናፋል።

ይሄን እየሰማ “የአንድነት ኃይል” የሚባለው ዝም ይላል ።

ዕውን በኤርትራውያን ላይ የሚደረገውን ዘመቻ ዝም ብሎ ማየት እንደ መስማማት አይቆጠርም?

ሀቁንም እያወቅን
ይች ስለ ሕውሓት የሚደረገውን ለመሸፈን ኤርትራን መክሰስ ልማዳቸው የሆነ ግለ ሰብ የቀደመው በደርግ ጊዜ በነበረው ጭንቅላት ክሮኒክ ስለሆነባቸውም ነው ።

ኤርትራውያን በ tplf ሰለባ መሆናቸውን እንኳ የሚረዳ አቅም የላቸውም።

በፖለቲካ የዘላለም ወዳጅ የዘላለም ጠላት የለም ይሄን መረዳት እራሱ ወኔውም የለም።

ትግል ቀልድ አይደለም
የበርበሬ ገበያ የሽንኩርት ሸቀጥ አይደለም ።
ቆርጦ የሚገባበት የሕይወት ዋጋ የሚከፈልበት ሲሆን ነው ።

እኔ ያልኩት ካልሆነ ብሎ ድርጅት የሚፈርስበት አቋም ተይዞ የትርፍ ጊዜ ተቃውሞ ይቅርብኝ ይለፈኝ ።

Image may contain: 1 person, text