—:—ከሙታኑ መንደር ያደራ ድምፅ ይሰማል !!!!!!!
—:—እኛም እንደናንተ ሕያዋንም ነበርን !!!!
—:— እኛ ወደናንተ አንመጣም እናንተም ሆነ ገዳዮቻችን እንደኛ ምውታን ከመሆን አትድኑም ።
—:— ማንም ሰው ከሞት አይቀርም ሆኖም ግን እየኖሩ ማለፍ የሰው ልጅ ባሕርይ አይደለም ፣
ሰው ግዑዛን ፍጥረት አይደለም በአምላኩ በአርዓያ ሥላሴ በአምሳሉ የተፈጠረ እንጅ ።
ስለ እውነት የተገደሉ ለብዙኃን ሲሎ የሞቱ ሁሉ ደማቸው ደመ ከልብ አይደለም ሲታሰብና ሲታወስ የሚኖር እንጅ ።

.

— with ዝዋይ ቃሊቲ ቂሊንጦ.

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.