እንደ ጆሴፍ ኮኒ አይነት ለነፃነት ሳይሆን ለውንብድና በርሃ የወረዱ ታጣቂዎች ህፃናትን ወታደር አድርገው ያስጨፈጭፋሉ፡፡ የእኛዎቹ ገዥዎች ደግሞ ምንም የማያውቁ ህፃናትን በመጠቀም ምርጫ ላይ እንዲህ ይወነብዱበታል፡፡ የምርጫ ጆሴፍ ኮኒዎች (የምርጫ ወንበዴዎች) ብያቸዋለሁ፡፡ ውንብድና የማይሰለቻቸው!

Getachew Shiferaw's photo.
Getachew Shiferaw's photo.