—=== ማረኝ ወንድሜ ===—
**************************
በሀገር ቤት ሁነህ ፣
በሰላማዊ መንገድ ትግልህ ፣
ይመስለኝ ነበር ማንነትህ ፣
ከነዛ ወገን የመጣህ ፣
ይሰማ ነበር ድምፅህ ፣
የወገን ዋይታና ለቅሶ ባለበት ተገኝተህ ፣
በጉራ ፈረዳ ፣ በጋምቤላ ፣በቤንሻንጉል ፣ምስራቅ ወለጋ ፣
ትነግረን ነበር እውነቱን ሀቁን
መከራና ስቃዩን
የወገን ሰቀቀኑን
ሲገፉ ከቤታቸው ፣
ሲባረሩ ከቀያቸው ፣
ነበረ ሀዘንህ ሀዘናቸው ፣
ደስታህ ደስታቸው ፣
አወ ወንድም ጋሸ ይቅር ልበልህ
ከዚህ በላይ ማሰረጃ ሌላም የለህ ፣
ሰማሁኝ ታላቅ ዋጋ ለመክፈልህ መውረድህ ፣
ቀናሁ ባንተ ኮራሁብህ ፣
ድል ለተበደሉትና ለተጨቆኑት ለሀገሬ ሕዝብ ።
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር !!!!!!

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Like · Comment · ·